SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic

Listen to interviews, features and community stories from the SBS Radio Amharic program, including news from Australia and around the world. - የአውስትራሊያና ዓለም አቀፍ ዜናዎችን አካትቶ፤ ቃለ ምልልሶችን፣ ዘገባዎችንና የማኅበረሰብ ታሪኮችን ከኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ ፕሮግራም ያድምጡ።

  • 7 minutes 13 seconds
    ዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱ
    ዩክሬይን በሩስያ እጅ ያለውን አውስትራሊያዊ የጦር እሥረኛ ለማስለቀቅ እንደምትደራደር ቃል ገባች
    5 February 2025, 4:31 am
  • 8 minutes 18 seconds
    በሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነው
    የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ በሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (በተለምዶ ሸኔ) ላይ ዒላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ
    4 February 2025, 11:02 pm
  • 3 minutes 21 seconds
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ካናዳና ሜክሲኮ ላይ የጣሉትን የ25 ፐርሰንት ታሪፍ ለ30 ቀናት ግብር ላይ ከመዋል ተገትቶ እንዲቆም ወሰኑ
    4 February 2025, 3:47 am
  • 6 minutes 17 seconds
    "በየዓመቱ የመሰባሰባችን ዓላማ በሜልበርን የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት እንዲተዋወቁ፣ እንዳይረሳሱና ወደ አንድነት እንዲመጡ ለማስቻል ነው" ኦቦ ተስፋዬ ደፋ
    አቶ አብዱሰላም ሁሴን፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፕሬዚደንትና አቶ ተስፋዬ ደፋ፤ በሜልበርን የኦሮሞ አረጋውያን በጎ አድራጎት ፀሐፊ፤ ቅዳሜ ጥር 24 ከኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ስላዘጋጁት የእራት ግብዣ ተልዕኮ ያስረዳሉ።
    4 February 2025, 12:55 am
  • 17 minutes 50 seconds
    "የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ
    መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪና የሰሜን አፍሪካ ሃገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ - በደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አገልጋይ፤ ቤተ ክርስቲያኒቱ ለሶስተኛ ጊዘ ስላዘጋጀችው "ታላቁ የእግር ጉዞና የቤተሰብ ቀን" ዓላማና መርሃ ግብር ያስረዳሉ።
    3 February 2025, 12:23 am
  • 10 minutes 51 seconds
    'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ
    ብልፅግና ፓርቲ ነባር አመራሮቹን በድጋሚ መረጠ
    2 February 2025, 10:58 pm
  • 3 minutes 52 seconds
    በአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
    የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ተቀማጭ 2 ነጥብ 74 ትሪሊየን ብር መድረሱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
    30 January 2025, 8:13 am
  • 7 minutes 44 seconds
    የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ
    የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ያሳለፈውን የሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ዕገዳ የጣሱ ርዕሰ መምህራን በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ
    29 January 2025, 7:00 am
  • 21 minutes 53 seconds
    "የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁ
    የቀድሞዋ ኢትዮ - ሰርከስ ኮከብ አባልና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ ከግለ ሕይወት ታሪካቸው ጋር አሰናስለው እንደምን ከሀገረ አውስትራሊያ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ፤ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሚሆነውን የሰርከስ ማዕከል በእንጦጦ ፓርክ በመገንባት ላይ እንዳሉ ይናገራሉ።
    29 January 2025, 5:35 am
  • 7 minutes 15 seconds
    የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ገታ
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየጨመረ የመጣውን ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ለማስቀረት በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞችን የትምህርት ማስረጃ ሊያጣራ ነው።
    28 January 2025, 10:31 pm
  • 13 minutes 13 seconds
    በአፋር፣ ኦሮሚያና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ርዕደ መሬት ከ99 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለጉዳት መዳረጉ ተመለከተ
    የትግራይ ተቃዋሚ ፓርቲዎች 'የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን ለማፍረስ ወስነናል' መባሉን እናወግዛለን አሉ
    26 January 2025, 11:45 pm
  • More Episodes? Get the App
© MoonFM 2025. All rights reserved.