7Minutes DailyMeal

7Minutes DailyMeal

Welcome to the Yavello Nataye Yatasa’s 7Minutes DailyMeal podcast, where you can listen to amazing teachings about Christian living.

  • 1 hour 9 minutes
    016_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 5: እንደ እግዚአብሔር ምርጦች በቅድስና እንኑር!

     በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት  እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ክርስትናችንን በቅድስና  እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: 

    23 May 2019, 5:10 pm
  • 48 minutes 59 seconds
    015_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 4: አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን እንኑር!

    በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት  አሮጌውን ሰው በማውለቅና አዲሱን ሰው በመልበስ ክርስትናችንን  እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: 

    9 April 2019, 6:33 pm
  • 34 minutes 14 seconds
    014_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 3: ምድራዊ ብልቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን እንኑር!

     በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት  ምድራዊ ብልቶች የተሰኙትን ሥጋዊ ምኞቶቻችንን በመግደል ክርስትናችንን  እንድንኖር ማሳሰብ ነው:: 

    24 March 2019, 7:45 pm
  • 30 minutes 17 seconds
    013_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መሪሆዎች ክፍል 2: በላይ ያለውን በማሰብ ክርስትናችንን እንኑር!
    በቆላ. 3:1-17 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ትኩረት በላይ ያለውን በማሰብና በመሻት እንድንኖር ማሳሰብ ነው::
    7 August 2018, 1:36 pm
  • 21 minutes 25 seconds
    012_መሠረታዊ የክርስትና ህይወት መርሆዎች ክፍል 1: መግቢያ
    በ1ኛ ቆሮ. 15:3-8 ባለው ክፍል ላይ የቀረበ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረት የሚተነትን በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት:: ይህ ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው በHoly Sprit Media የኢንተርኔት ራድዮ ላይ ነው::
    12 July 2018, 1:43 pm
  • 51 minutes 29 seconds
    011_በመጠንና በጥንቃቄ እንኑር!
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 5:50 pm
  • 47 minutes 38 seconds
    010_በክርስቶስ ፍቅር መኖር ክፍል 2
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 5:28 pm
  • 1 hour 5 minutes
    009_በክርስቶስ ፍቅር መኖር ክፍል 1
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 5:24 pm
  • 49 minutes 45 seconds
    008_ለተቀበልነው መዳን የሚመጥን ህይወት ክፍል 3
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 5:16 pm
  • 36 minutes 37 seconds
    007_ለተቀበልነው መዳን የሚመጥን ህይወት ክፍል 2
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 5:09 pm
  • 49 minutes 16 seconds
    006_ለተቀበልነው መዳን የሚመጥን ህይወት ክፍል 1
    Latest episode of 7Minutes DailyMeal
    14 June 2018, 4:52 pm
  • More Episodes? Get the App
© MoonFM 2024. All rights reserved.